ደርዝ መተግበርያ
በደርዝ መተግበርያ የንግድ ስራዎን በቀላሉ ያስተዳድሩ
"ከ 20 ነፃ የሙከራ ቀን ጊዜ ጋር"
DerZ – Simplify Your Business Management
Simplify your business operations with DerZ. Easily manage products, track sales, organize stock, and get real-time insights — all from one platform. Whether you run a small shop or a growing enterprise, DerZ helps you save time, reduce errors, and grow with confidence.
በደርዝ የንግድ ስራዎን በቀላሉ ያስተዳድሩ። በተለያየ ቋንቋ የቀረበ ፣ ካላስፈላጊ ወጪ፣ የሰዐት ብክነት፣ የሰራተኛ ክፍያ፣ የስራ ብልሽት እንዲሁም ከድካም የሚያሳርፎትን አስተማማኝ እና ማንኛውም ሰው ሊጠቀመው የሚችል ለአጠቃቅም ቀላል ሆኖ የደሞዝ ጭማሪ የማየጠይቅ የድርጅቶ ማናጀር የሆነ በ System እና በ Application ይዘን መተናል
Download App Check Our System
Available Across Mobile and Web for Your Convenience!
Explore Our Platform
Secure & Reliable
የእርሶ መረጃ እየተሸፈነ በ ITD Technologies ደህንነቱ 100% ይጠበቃል።
Available Anywhere
በማንኛውም ቦታ መጠቀም የሚያስችል በ APP እና System አማራጮች የቀረበ
Easy to Use
ለአጠቃም ቀላል እና ምቹ፣ ለሁሉም ቢዝነስ ዘርፍ መሆን የሚችል
Essential Features of DerZ Platform
Access Varity of features Try. free app now.
Why Users Trust Our App
Join many of Ethiopian business owners who have transformed their business operations with our platform.
"ይህ መተግበሪያ የእኔን ቢዝነስ እቃ ክምችት የማስተዳድርበትን መንገድ ሙሉ በሙሉ አሻሽሎታል። የስቶክ መከታተያ መንገዱ በጣም አጋዥ ሆኖ አጊንቼዋለው "
"እንደ አቅራቢ፣ የደንበኞቼን ያለባቸውን እዳ ስለመርሳት ሁል ጊዜ እጨነቅ ነበር። የደርዝን የዱቤ ሽያጭ መከታተያ መንገድ በእያንዳንዱ ደንበኞቼ ላይ ያለባቸውን ቀሪ ሂሳብ እና ትክክለኛ መረጃ ሰጥቶኛል። "
Download Now and Improve Your Business Operations
- ግዥ እና ሽያጮችን ማከናወን
- ገቢ አና ወጪዎን በቀላሉ ማወቅ
- ደንበኞት ያለባቸውን ዕዳ መከታተል
- የዱቤ ሽያጭ እና ግዥን መከታተል
- የተለያዩ ትንታኔዎች እና ሪፖርቶች ማየት
- ዕቃን ማስተዳደር እንዲሁም የክምችት እጥረትን በቅጽበት ማወቅ
- በ አንድ አካውንት የተለያየ ሰራተኞችን በስራ መደብ ከፋፍሎ መመዝገብ